Ads skipped

ዲያስፖራው ፍቅረኛዬ ሳላስበው ጉድ ሰራኝ! ይምጣና እና በህዝብ ፊት ‘እንመርመር’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

546K views · Oct 14, 2024 · Education

Comments · 3.8K

• @Zufannigatu-ii1wf · 1 year ago

ዉድ ጎደኞቼ ከ13 አመት ስደት ቡሀላ 3 መታ ልጆች አርግዣለሁ ዛሬ ነዉ ሆስፒታል የምገባዉ ልወልድ በሰላም ተገላገይ በሉኝ 😢😢🎉🎉 ለናተም መታ መታ ፈጣሪ ያሳቅፋችሁ

3.2K

• @letgo1486 · 1 year ago (edited)

የአልትራሳውንድ ባለሙያ ዶክተር ነኝ። የአልትራሳውንድ ቀን አቆጣጠር ብዙ ጥንዶችን ጥርጣሬ ውስጥ ሲያስገባ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል።  በህክምና ሳይንስና በአልትራሳውንድ እርግዝና የሚቆጠረው ግንኙነት ከተደረገበት ሳይሆን ከመጨረሻ የወር አበባ የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ነው። ለምሳሌ የመጨረሻ የወር አበባ ያየችው ከግንቦት 17 እስከ 22 ቢሆን የእርግዝናው ቀን የሚቆጠረው  ከግንቦት 17 ጀምሮ ነው ማለት ነው። በዚህ መሰረት የልጅቷ የአልትራሳውንድ ውጤት ከምትለው ቀን ጋር ይሄዳል።

1.2K

• @ensu2013 · 1 year ago

We should stand on our own! Work!study ! Business, what ever! Be self sufficient!

20

• @genethunde7549 · 1 year ago

በድጋሚ DNA አባትየው ባለበት (በተገኘበት)ይመርመሩ የምትሉ👍

692

• @SaraSoriya-q6m · 1 year ago (edited)

የዋህ ሴት ።ንፁህ ልብ ያለው ሰው ሁሌም ተጎጂ ነው😢😢😢ማጣት ክፉ ነው የትኛዋም ሴት ቢኖራት በማንም እጅ አትወድቅም።

492

• @GanetGanet-ku6ic · 1 year ago

እኔ ሲመስለኝ ግን  ቤተሰቡ ነርስ ተብየዋጋር ተመሳጥረው የሌላ ህፃን ዲየንዬን የላኩለት ይመስለኛል ጌታ እወነቱን ያውጣላት😔😔

111

• @tinbettadesse135 · 1 year ago

ንግግር አችልም ግልፅነቷ የበዛ ነው በዚህ ዘመን ደሞ አያዋጣም የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

425

• @thefellowbot · 1 year ago

ልጅትዋ በጣም ቆንጅዬ ግልፅ ልጅ ናት በብዙ መከራ ውስጥ ሆና እንኩዋን የሞዴል መልክ ነው ያላት

534

• @tgkebede2 · 1 year ago

ድህነት አይኑ ይጥፋ! በጣም የዋህ ችኩል እና ግልፅ ትመስላለች አነጋገርና ስርአትሽ ይገርማል! ሁሉ በመልካም ይቀየርልሽ🤞🏽

59

• @Genetshiferaw-ij5nj · 1 year ago

ልጅቱዋ የዋህነች ምክር ያስፈልጋታል  ተንኮል የለባትም መካሪ አታ ነው የኔናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማዮ❤

805

• @abebawerkneh4627 · 1 year ago

አዎ ትክክል ናት አልትራሳውንድ ይጨምራል እኛ በምንቆጥረው ሳይሆን እነሱ የሚቆጥሩት መንገድ ይለያል

398

• @rutdeme · 1 year ago

ብቸኝነት
ድህነት
የዋህነት
ግልፅነት
ሱስ
ይቅርባይነት በዛ
የቤተሰብ ተንኮል የ መንታ ልጅ ክህደት ተደራርበው ሊያሳብዷት እሩብ ጉዳይ ነበር የቀራት ፈጣሪ መልካም ነውና ወደ እዮሀ ላካት ስለዝህ ከጎኑዋ ሁነህ እንርዳት፡፡

203

Up next

LIVE

ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ እዮሃ ሚዲያ ተገኘ! የሷን ጉድ ልንገርህና በይፋ እንመርመር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 697K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 79K views

LIVE

ሚስት ፈልጉልኝ ብሎ ከአሜሪካ የመጣዉ ዲያስፖራ በነፍሴ ተጫዉቶብኝ ጠፋ || ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ // @erq-maed-TV

Sami Studio · 227K views

LIVE

በ#ሊቢያ ከISIS አሸባሪዎች የተረፈች ነፍስ.. የዳንኤል አብርሃ ከጫንጮ እስከ #እንግሊዝ ለንደን የተደረገ የመኖር ትግል #arteta

Meskerem media መስከረም ሚዲያ · 125K views

LIVE

በ2018 የማይታለፍ የሚመስሉን ፈተናዎች ! #orthodox

ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 2.2K views

LIVE

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 269K views

LIVE

ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’! “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 361K views

LIVE

"መንግሥት ይፍረስ አላልንም ከጊዚያዊ መንግሥት ድርሻችን ይሰጠን ነው ያልነው"። ዶክተር ደብረፅዮን

Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ · 8.5K views

LIVE

ያመንኩት ልጄ ቤተሰቡን ጉድ ውስጥ ከተተ! የ24 ልጆች አባት በስተርጅና ምን ገጠማቸው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 207K views

LIVE

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

LIVE

ፈረስ ለመጋለብ ወንድ ሴት አይልም ! |"የአገው ምድር ፈርጦች በመሰንቆ ! | መሰንቆ | Abbay TV

Abbay TV Entertainment · 149K views

LIVE

መምህር ኤፍሬም ‘ምን ገጠማቸው’? ድራማ የሚመስለው የማጭበርበር ሂደት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 262K views

LIVE

የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጄን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር ጠየቁኝ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 347K views

LIVE

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026

Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 2.6K views

LIVE

"አባቴ ሰርግ እንዲወስደኝ እፈልጋለሁ!"| ልቀንሳት ነው ይዣት የመጣሁት! | ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 62K views

LIVE

የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 || @Soliyanashow

Manyazewal Eshetu · 989K views

LIVE

የዚህ ዘመን የአቋም ሰው | ብዙ ዓይን ያረፈበት ቢሊዬነሩ ሀገረስብከት

Egregnaw Media - እግረኛው · 69K views

LIVE

ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu

Amleset Muchie · 1.3M views

LIVE

ለልጆቹ ጥሩ አባት ለኔ ግን ‘መጥፎ ባል’ ነው! የትዳርን አስከፊነት በልጅነቴ አሳይቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 464K views

LIVE

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019

Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 583 views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 253K views

LIVE

በተፋታን በ15 ቀኑ በድጋሚ የእንጋባ ጥያቄ አቀረበልኝ! ከኔ የማይጠበቅ ተግባር ቢሆንም አድርጌዋለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 137K views

LIVE

"ከእህቴ ቆንጆ እኔ ነኝ !"| ልዩ አዝናኝ የልጆች ፕሮግራም! | ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 82K views

LIVE

“ህዝባዊ አመፅ እንጠራለን” ሞንጆሪኖ | የድሮን ጥቃቶች | ሳሞራ ምን እያለ ነው? | ሽምግልናው ለምን ውጤት? 10/15/24

Reyot · 107K views

LIVE

የሰራነው ፊልም አከሰረን | በ 23 አመት የ 3 ቢዝነስ ባለቤት መሆን እንዴት ይቻላል?

SAMN TUBE and SENQ TUBE · 105 views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.