Ads skipped

በጣም አሳዛኝ ታሪክ😭አይ ሴት ልጅ መከራዋ

613K views · Jul 25, 2020 · People & Blogs

Comments · 1K

• @sofitube6115 · 6 years ago (edited) · pinned

ሂውት ፊተና ነች ብቻ አልሀምዱሊላ ብዙ አይትን ነው እዚህ የደርስናው
ያረብ
ደካማ ነኝ መልካም ነገር በመናገር🌷
በመስራት ቸር አድርገኝ!!!!

220

• @hayu_konjo277 · 6 years ago

99 ሀዘን ቢሆንም 100ኛው ደስታ ነው
አላህ ቃል ገብቶል...በእርግጥም ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ።

195

• @abdiwollotube · 6 years ago

ሱበሃን አላህ ውበትም ፈተና ነው ለካ ደስ የሚል ትረካ ነው

268

• @umimrantube8047 · 6 years ago

ከዚህ የምንወስደው ትምርት ሂጃብ ኒቃብ ለሴት ልጂ ክብር እንደሆነ ያሳየናል ምክንያቱም ኒቃብ ከለበሰች ማንንም አትፈትንም ክብሯም የተጠበቀ ይሆናል  ልብ ያለው ልብ ይበል

270

• @tube-xi5ot · 6 years ago

ሴት ልጅ የለቅርብ ዘመድ ማለትም አባት፣ አጎት፣ ወንድም ፣ የወንድም ልጅ ፣የእህት ልጅ፣ ባል ፣ልጅ ያለነዚህ ረጅም ጉዞ አትጓዝ ያሉት እረሱል  ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለዚህ ነው።  መልክ መልካም መሆን በጣም ፈተና ነው አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነቱ በስዴትም ያለን በሀገርም ያለን*

58

• @maremate7863 · 6 years ago

ለዚነዉ  ኒቃብ ልበሱ ስንባል ድኳን አለብስም የምንለዉ  እህቴሆይ እስኪ እራሳችን በሂጃብ እሰትር

240

• @ቢንትሁሴንወሎየዋ · 6 years ago (edited)

ሱበሀነ አሏህ ውበት ፈተና፣ገንዘብ ፈተና፣ማጣት ፈተና  ዱዲያ ጨርሳ ፈተና ናት አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊሀል ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው።እንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍልን ሙጂሪሞች

86

• @SELUTUBE · 6 years ago

ሀስቡን አላህ 😥😥
አይ ሴት መሆን
ግን ሴት ሁኖ ሳይፈተን ያለፈ ይኖር ይሆን

68

• @HbdcXbxh · 1 year ago

ከዚህታሪክ  ቡዙትምርት አለዉ የስደት እህቶቸ አይዞን   ሁሉምነገር ያልፋል ዋናዉሶብርነዉ😢😢😢ጀግና ማለት የአረብአገር ሴትናት

14

• @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት · 6 years ago

አባት ግን እደዚህ በልጂ ላይ ጨካኝ መሆን 😢😢😢
ልጅቷ ግን በጣም ጠካራ ና ጎበዝ ነች.

31

• @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው · 6 years ago

إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

34

• @bintmehammed-c3d · 6 years ago (edited)

ወላሂ እህቶቼ ከራሴ ተሞክሮ ልንገራችሁ በፊት ልብስ ያስከብራል ሲሉ ብዙም አላምንም ነበር እና ብቻ ሴት ልጅ ትለከፋለች ዘንድሮ ግን ሀገር በገባሁ ሰአት በፈለኩበት ቦታ ብንቀሳቀስ አንድ ቀን በወንድ ልጅ ሳልለከፍ ማንም ቀጥ ብሎ ሳያየኝ ነው የተመለስኩት ምክንያቱም ጅልባቤ አልሃምዱሊላህ መከበሪያዬ እህቶቼ እዉነት ለሴት ልጅ ልብሷ መከበሪያዋ ነው

123

Up next

LIVE

አዲስ ፍቅር (ክፍል 1)

GIRDOSH TUBE · 252K views

LIVE

ልብ የምነካ የፍቅር ታሪክ

Sami ሀበሻ · 123K views

LIVE

የተመሰቃቀለው የወጣቷ የፍቅር ታሪክ! ስደትን አማራጭ ያደረኩበት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 396K views

LIVE

እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010#ethiopianpodcast #teacherdani

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.3M views

LIVE

New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru|ሁሉም ነገር ያልፋል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ |ዳእዋ

Amharic Dawa · 3.4K views

LIVE

የአንድ ቀን ክስተት ልጅነቴን ነጠቀኝ ፣ ተኩሼ ባለበስኩት ሱፍ ሌላ አገባበት #story #life #lifestyle @Ismail_Tekle

Meskot Tube · 621K views

LIVE

የአሰላዋ ልጅ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ፤በአንጀት ካንሰር ምክንያት አፍላ ፍቅሮን ያጣች ምስኪን ወጣት

Temesgen Molla · 2.3K views

LIVE

የድሮ ፍቅረኛዋን ልትበቀል የቤት ሰራተኛ ሆና መጣች

Enzirt እንዝርት · 185K views

LIVE

ፍቅር የተጠማች ነፍስ [አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ] Amharic Audiobooks:አሳዛኙ የፍቅረኞች መጨረሻ -እውነተኛ የወንጀል ታሪክ#ethiopia#tireka

Yemetsahift Alem - የመፃሕፍት ዓለም · 20K views

LIVE

እረኛው እና ሦስቱ ሴት ልጆቹ // ድንቅ ታሪክ // how to get more ajr in hilal

Hilal islamic story ሒላል · 152K views

LIVE

ፖሊስን ሳይቀር ያሳዘነ ከአረብ ሀገር እስከ አዲስ አበባ የደረሰ አሳዛኝ ታሪክ። ክፍል 1 #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio

Sami Studio · 201K views

LIVE

ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/

Hira and Hiba Tube · 2.3M views

LIVE

የሶብር ጥግ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ | Amin Media #lovestory #amin_multimedia_production

Amin media | አሚን ሚዲያ and Amin Multimedia Production · 47K views

LIVE

"ሞተዋል የተባሉት ልጆቼ ከአመታት በኋላ በህይወት መኖራቸውን አወቅሁ " አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

ebstv worldwide · 783K views

LIVE

አርቲስቶች በእንባ ተራጩ ይህን መስማት ያማል! የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ! Ethiopia | EthioInfo.

EthioInfo · 1.9M views

LIVE

የተሰበረ ልብ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣ የፍቅር ታሪክ #amin_media #🅛🅞🅥🅔_🅢🅣🅞🅡🅨 #የፍቅር_ታሪክ

Amin media | አሚን ሚዲያ · 325K views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 43K views

LIVE

ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ! ሀብታሙ ባል የፈታችውን ሚስቱን ስትለምን አገኛት!Rich husband found his divorced wife begging

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official · 902K views

LIVE

ንግስቲቷ እና መጥፎዋ ጓደኛ The Queen and Her Bad Friend/ የማታ ታሪኮች/ ተረት ተረት

የማታ ታሪኮች Night story · 578K views

LIVE

ፈውስ የሌለው ህ መ ም | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

yesewalem የሰውአለም · 15K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.