አምስት አይና መባል አለብኝ ፣በደም ባደረኩት ኪዳን እየበረርኩ ከጎጃም....፣ በደመና እንጫናለን በዘንዶ እንጠቀለላለን GLORY ZONE MEDIA
51K views · Sep 7, 2026 · Entertainment
Comments · 336
@sol-ep3gs · 3 weeks ago · pinned
ፓስተር ካስሽ ተባረክ እንደዚህ አስተማሪ የሆነ ምሥክርነት ለብዙዎች ቢደርስ ብዬ ተመኘሁ ተአምር ነው እባካችሁ ሼርርርርር?????
21
@ZerMa-v7k · 3 weeks ago
ይሄን ሶዬ የምታቀርቡ ሰወች እራሱ ጤነኛ አይደላቹም
8
@ShH-s4s7i · 3 weeks ago
እግዚአብሔር ምን ይሰናዋል ክብር ለስሙ አሁንም ብዞችን በፉጫት ይጠራል አሜን❤❤❤❤❤❤❤
10
@Azeb-yx8fx · 3 weeks ago
በአንድ ሰው የምትበጠበጥ ቤተክርስትያን የለችንም አትልፉ ደከማችሁ እኮ
13
@meketetess248 · 2 weeks ago
ፓስተር ካሳሁን ነገሩ እኮ በጣም serious ነው።ነፍስን ወደ ሲኦል የላከና የሚልክ ነው።አሁንም እየሰራ ያለ ሀገራችንን ሕዝቡንም ትውልድን የበላ እና እየበላ ያለ ።ቀልዱን ትንሽ ቀንሰው።
7
@semeresibhatu8691 · 3 weeks ago
ሁሉ የሚጠመጥም፣ ልብሰ ተክህኖ ለብሶ የሚንጐራድ የቤተክርስቲያን ትምምህርት የተማረ አገልጋይ አይደለም።<br>አባቶች ከመጠምጠም መማር ይቅደም ያሉት ለዚህ ይመስለኛል!!!<br>ተባረኩ!!!
9
@melakmiki4705 · 3 weeks ago (edited)
እንድ ጴንጤ ጴንጤ መሆኑን ለማወቅ በጣም ቀላል መንገድ ልንገራችሁ 1ኛ ባወሩ ቁጥር ዘንዶ .. እባብ ጅብ ድቅድቅ ጨለማ ሟርት ወዘተ እነዚህ ቃላት መጠቀም የጴንጤ መገለጫ ነው ሁሌ ሆረር ።
15
@ማራናታኢየሱስ-ለ8ፈ · 3 weeks ago
ፓስተር ከሳሁን አንተ አነደኛ ነህ በእውነት የሠራኸው ሥራ ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ ነውና ዘመንህ ይባረክ እያልኩኝ አሁንም ከመሪጌታ ጽጌ ጋር አብረህ ብታገናኛቸው የበለጠ ጥሩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ መሪጌታ ሚስጥሩ መዝገቡ እኔም በአንተ አገልግሎት ነው ወደጌታ የመጣሁትና አመሰግናለሁ ሁላችሁም ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤
4
@MissolSolmis · 2 weeks ago
ይህ ነገር ዛሬም አለ እሚያረግ ግን መነካካት አይቻልም መናገር ብቻ ነዉ ምትሀት እጅ ትክክለኛ የሞተዉ ሰዉይ አደለም እሚመጣዉ ሙቶ የተነሳዉ ስጋየንም ኑዳስሱት መንፈስ አለመሆኔን አረጋግጡ ያለዉ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ
3
@GenetBerhane-it7tt · 2 weeks ago
መሪጌታ ሚስጥሩ ብዙ ትግልና ተግዳሮት የበዛበት የእውነትን ወንጌል በነፍሱ ተወራርዶ ይናገራል! ደግሞ ያመለጠው ሰይጣን የተለያዩ ሰልፎችን በማስነሳት መዋጋቱ የማይቀር ነው! ባላመኑ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ባመኑትም ሰዎች የሚዋጋው ለዚህ ነው! አንተ ወንድሜ በርታ ጽና ብድራትህን ከጌታ ብቻ ጠብቅ!
3
@zelalemhailu9071 · 2 weeks ago
እነዚህ ሰዎች ግን ምንድነው የሚያወሩት ገንዘብ ካገኙ በቃ,,,,ይቅር ይበላችሁ😭
3
@Yitayehtsegayeh · 3 weeks ago
እኔም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ !!!
8
Up next

መሪጌታዎቹ ተገናኝተው ያጋለጡት ምስጢር እነሆ፣ ድግምት፣መስተፋቅር፣አንደርቢና የተማሪዎቹ ምስጢር GLORY ZONE MEDIA WITH PASTOR Kassahun
Glory zone channel and pastor kassahun lemma /GLORY ZONE ግሎሪ ዞን ሚድያ · 32K views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 519K views

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 91K views

አሁን ሠላም ይሰማኛል...ገድላትን አልቀበልም ብዬ ነበር...ልዩ ቆይታ ከኑሐሚን ጋር
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ and Minyahil - ምንያህል · 168K views

የላሊበላ ሊቃውንት ምስጢራዊ ጥበብ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያልተነገሩ ታሪኮች ||Manyazewal Eshetu Podcast EP.2017|| NAHOME ||
Manyazewal Eshetu · 53K views

GMM TV ETHIOPIA : “ሞቷል ብለው ሊቀብሩኝ ነበር።”| ከጎዳና እስከ አሜሪካን ዩኒቨርስቲ | ዶ/ር ታሪኩ ፉፋአለማቀፍ የመሪዎች አሰልጣኝ
GMM TV Ethiopia · 29K views

ጣፋጭ ሰጥተው ነው ሚገ*ሉህ ||ሁሉን ነጠቀኝ | የራሴ ፈጣሪ ራሴ ነኝ || PISTIS PODCAST @ABRAHAM MEDIA
ABRAHAM MEDIA▶️ · 76K views

"ጅብ እንገብር ነበር" ከ59 ዓመታት በኋላ የተመለሰው ጥያቄ |በሼክ ሁሴን መቃብር እሰግድ ነበር
ABRAHAM MEDIA▶️ · 58K views

ክፍል ሦስት|“መንፈስን መጥሪያ ቀለበት ነው?”|"ሰዎች የሚሰበሰቡበት ምስጢራዊው ቦታ!"|ለመዳን ቁጥርን ማወቅ ግድ ነው!
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ · 26K views

Alemneh Wasse #KSM የኢዝላማባድ #የእንግዳማረፊያ ወሰጥ ተይዞ ቢሆን ኖሮ 9/11 #አይኖርም ነበር!!
Alemneh Wasse · 73K views

ነገር ይገንብኛል | ከእንዳልካቸው ዘነበ ጋር | with Ethiopian famous tv host Endalkachew Zenebe
Teklu Fikadu and Nu Tube · 21K views

ከመሪጌታ ሚስጥሩ ጋር ስንጠነቁል ነበረ 26 August 2026
DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA · 56K views

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube · 5.4M views

እንዴት ይሄን ሁሉ ቻልሽ የሰርጌን ቀን እየጠበኩ ድንገት ሙሽራዬ...#BERHANTUBE #Nati & Redu #testimony #josi #lovestory
BERHAN TUBE · 66K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

AI የዲያብሎስ ወጥመድ ወይስ የአምላክ ስጦታ? || የAI ፈጣሪዎች የደበቁት እውነት ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.184|| ዲያቆን መማር
Manyazewal Eshetu · 94K views

ትዳሬን አትበትንብኝ ብዬ ለምኜው ነበረ|የ17 ዓመት ትዳሬ ነው የተበተነው|የልጆቼ እናት ነች ክፉ አልመኝላትም(@gizemedia1974)
Gize Media · 175K views

#GMM_TV_#ህያው_#ምስክር_ክፍል_6_ለሀብት የሚሆን ድግምት የሰራሁላቸውና የሚሰጡት ግብር Brother Yefru Tegne_#Hiyaw_Mesker
GMM TV Ethiopia · 139K views

ታላቅ ይቅርታን እጠይቃለሁ ፣በጣም የተዋረደ ነገር ነው የሰራነው፣መምህር ጌታቸውና መሪጌታ ፅጌን ባገኛቸው ። መሪጌታን ለማግኘት +251912002807
Glory zone channel and pastor kassahun lemma /GLORY ZONE ግሎሪ ዞን ሚድያ · 19K views

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ
ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

ደብተራው ምላሽ ሰጠ! | “በለጡ ቤት ያለው ታቦት ጉዳይ” | ልጆቹን ብትሰጠኝ አሳድጋለሁ | @haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ · 144K views

“ ካውንስሉ ላይ ሁሉም ድንጋይ ወርዋሪ ነው” ጆንሰን እጅጉ በወቅታዊ ጉዳይ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media · 22K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 590 views

Podcast 08
Александр Авакянц | На глубину · 67K views

የሁለታችን ፀብ ምክንያትና ምስጢር ፣ መሪ ጌታ ምስጢሩና ያዘኑብኝን ይቅርታ ፣ GLORY ZONE MEDIA WITH PASTOR KASSAHUN LEMMA #
Glory zone channel and pastor kassahun lemma /GLORY ZONE ግሎሪ ዞን ሚድያ · 15K views

TONIGHT'S PRAYER 09/28 - Write Your Prayer Request
Pastor Antônio Júnior · 157K views