ለከተማ የሚሆኑ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ባጃጅ! | Electric bajaj price in Ethiopia | Gebeya Business | Electric car
51K views · Oct 26, 2025 · Autos & Vehicles
Comments · 88
@RedSeaKing · 11 months ago (edited)
ጥሩ ተስፋ ነው። ጊዜው የኤሌክትሪክ እና የጋዝ መኪናዎች ነው ።
8
@EthioHerbal · 5 months ago
በጣም ማሻሻል የሚጠይቅ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ጎማው ባትሪው ጉልበቱ በጣም በጣም ብዙ ነገር የሚቀረው ነገር አለ ጎማው እመኑኝ 100% በዛ ከተባ ሁለት ወር ብቻ ሚገለግል ያሻጉሊት ጎማ ገጥማቹሁ ያሳስናል አሰራሩ
3
@One_day111 · 10 months ago
ዲዛይናቸው ያስጠላል ቢያንስ እንደ Hora RE መሆን ነበረባቸው።
5
@yimenushibeshi1350 · 11 months ago
በነዳጅ የሚሰሩት ባጃጆች በአንድ ሊትር ቤንዚን ከ25 እስከ 30 ኪ.ሜ ይሄዳሉ፡፡ የኤሌትሪክ ባጃጆች ባትሪያቸው ጥሩ ከሆነ አዋጭነታቸው ባያጠያይቅም በነዳጅ የሚሰሩት በቀን 1000 ሺ ብር ያወጣሉ የሚለው የተጋነነ ወሬ ነው፡፡😨
7
@HussenSeid-u8b · 9 months ago
እናመሰግናለን
1
@genzoasf2676 · 10 months ago
በአንድ ፉል ቻርጅ ሰውዬው ከ100km እስጀ 120km ይሄዳል እያለ የተጠቀመበት ሰው የሻጭ ባለሞያዋ ግን 200km በፉል ቻርጅ ትላለች የተጣረዘ መረጃ ነው ዋስትናውም ለአንድ አመት ብቻ መሆኑ የባትሪው አስተማማኝነት ጥያቄ ወስጥ ነው ሚከተው ። በባትሪው እርግጠኛ ከሆናቹ በትንሹ 4 እስከ 6 አመት ዋስትና መስጠት የግድ ነው ምክንያቱም ዋጋው በጣም ውድ ስለሆነ
8
@user-gd3rq6zh5m · 11 months ago (edited)
Thank you for your efforts 🌹 Why there’s misinformation regarding the range of the vehicle and passenger capacity 🚗?<br>1. The number of passengers mentioned 6 people, 7 people and 8 people <br>2. Time it takes to charge the battery 4 hour, 6 hour and all night charging <br>3. Distance per charge 210 km , 200 Km, 120 km or 100 km<br>I really appreciate your presentation and detailed questions and explanations, however it is little bit confusing. 🌹
2
@user-gd3rq6zh5m · 11 months ago (edited)
$4,400 it is reasonable price 👍 what is the total km of the Lithium battery before it expires? How much is the new or replacement cost?
2
@habeshget-w6g · 11 months ago
nice
3
@Mar-rv2kd · 10 months ago
ENDET NEW ADDISABABA MESRAT YCHILAL ??
@FerhadinNur-h5e · 10 months ago
በጣም ውድ ነው😮
@tesfaygebretsadkan6458 · 11 months ago
በኤሌክትሪክ ባጃጅ ሆኖ ባለኣራት እግርና መሪ እና ከ6 ሰው በላይ መጫን ዓቅም ያለው መቼ ሊያመጡ እንደሚችሉ ብትጠቁሙን?
2
Up next

Ethiopia የዕለተ ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum
Addis Breaking · 50K views

ሰበር ዜና! Remus 600 የተባለው ድሮን ተማረከ | አዲስ የአሜሪካና ኢራን ድርድር? | ሚስጥራዊው የኔታንያሁና ቢን ዛይድ ስብሰባ | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL · 5.8K views

የኤሌክትሪክ ባጃጅ ዋጋ በኢትዮጲያ|Electric bajaj price in addis ababa |Ethiopia
Gebeya Zone | ገበያ ዞን · 25K views

የሲኤንጂ መኪና ፍንዳታና የኤሌክትሪክ መኪና መንደድ | ገዢ ማወቅ ያለበት ወሳኝ መረጃ!
Talak Podcast and Joel Talargie · 185K views

አሁን የደረሱ/አዲስ አበባ ሌሊቱን የተሰማው ምንድነው!ስለ ህወሓት አዲስ መረጃ!ከመቀሌ ተይዘው ተወሰዱ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ · 9.2K views

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews
EOT React · 33K views

አዲሱ የኮንደሚኒየም መመሪያ /መረጃ ይፋ ሆነ |The new condominium guidelines/information have been released
Money Review and Financial News · 6.7K views

የሶላር መብራት ዋጋ ! ለሁሉም አገልግሎት የሚሆኑ የሶላር ምርቶች!የሶላር ዋጋ | Solar generator | solar inverter | Solar energy
Gebeya Media - ገበያ · 70K views

ለከተማም ለገጠርም የሚሆኑ አዲሶቹ የኤሌክትሪክ ባጃጆች ዋጋ! 🔥 Electric Cargo Bajaj Price in Ethiopia | ET Market Review
Mirit Gebeya - ምርጥ ገበያ and Mirit Business - ምርጥ ቢዝነስ · 4.6K views

ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን በ50% ብድር ከስራ እድል ጋር | electric motorcycle price in Ethiopia | Gebeya Business
GEBEYA GLOBAL · 13K views

የኤሌክትሪክ ሚኒባስ መኪና ዋጋ | መኪና | price of electric car| Vehicle| Isuzu |Ethiopia| TIRITA BUSINESS REVIEW
TIRITA BUSINESS REVIEW | ትርታ ቢዝነስ ሪቪው · 131K views

ኢራን የ40,000 ዶላር ሽልማት አዘጋጀች! የአሜሪካ ወታደሮች በሞት ቀለበት ውስጥ? | Iran To Give $40,000 Bounty!
GEBEYA GLOBAL · 4.4K views

የስራ መኪና ዋጋ በ ኢትዬጵያ 2019 | car price in Ethiopia 2019 |
Addis gebeya · 37K views

የትላንት የድሮን ጥቃት እና ስጋት ላይ ያሉ ቀጠናዎች | Ethio Segenet Media
Ethio Segenet Media · 13K views

BYD Seagull Smart ወይስ Normal ዋጋዉ ስንት ገባ?
Evtopia · 33K views

ብዙ ሰው እየጫነ ያለው አዲሱ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ኢትዮጵያን አስደነገጠ / ኪሳራ ወይስ ትርፍ? / ከነዳጅ ባጃጆች በምን ይለያል? / ዚጃዞ የኤሌክትሪክ ባጀጅ
Car Journalist gosa · 24K views

አዲሶቹ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የጭነት ባጃጆች በኢትዮጵያ | የዋጋ ዝርዝርና ሙሉ መረጃ | Electric Cargo Bajaj Price in Ethiopia
GEBEYA GLOBAL · 15K views

ቀጣዪ እርምጃችን የባሰ ነው ህውኋት የታጠቃቸው ድሮኖች ይለያሉ
ETHIO KGNT_ኢትዮ ቅኝት · 39K views

“አንድም የኢራን ገንዘብ አይለቀቅም” የትራምፕ ፅኑ አቋም እና ቀውሱ! | Trump’s Firm Stand & its Crisis!
GEBEYA GLOBAL · 3.7K views

ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ዋጋ | ምቹና ቅንጡ እስከ 9 መጫን የሚችሉ | Electric bajaj price in Ethiopia|Electric car|gebeya
Gebeya Media - ገበያ · 119K views

Tvs ባጃጅ አነዳድ 1 how to drive Tvs bajaji #ethiopia limimid
JIJE TUBE · 207K views

ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2018 | Used Cars Price in Addis Ababa Ethiopia | Gebeya Business
GEBEYA GLOBAL · 62K views

አሁናዊ ልዩ መረጃ 20/01/19 | salis
salis · 41K views

አዲሱ የBYD መኪኖች ዋጋ ወጣ || ማሳጅ የሚያደርግ - ፍሪጅ ያለው BYD New Price List: Luxury Hybrid & EV Market update
ማራኪ ፕሬስ - Maraki Press · 60K views

የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ Dental Clinic in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር · 7.8K views

በሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙት ድንቅ የኤሌክትሪክ ባጃጆች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC · 27K views