መጀመር ፓድካስት
7.3K subscribers
ይህ “መጀመር” ፖድካስት ነው። ፖድካስቱ በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች - ስራ፣ ግንኙነት፣ ራስን ማሳደግ፣ አስተሳሰብ፣ ስብዕና እና ስኬት ላይ ያተኮረ ነው። እንዲሁም በውድቀትና በፈተና ውስጥ አልፈው የተሻለ ሕይወት የገነቡ ግለሰቦችን እውነተኛ ታሪኮችና ልምዶች ያቀርባል። በፖድካስቱ ውስጥ እንግዶችን በመጋበዝ ሐሳብ መለዋወጥ፣ አዲስ እይታ የሚፈጥሩ ሐሳቦችን ማካፈል፣ እንዲሁም ስብዕናንና ግብረ ገብን የሚያንጹ ውይይቶችን ይቀርቡበታል። አዘጋጅና አቅራቢ፦ ውብእርስት ፅጌ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት

ሚስቴ መሞትህ ስለማይቀር ያማረህን ልጋብዝህ አለችኝ!!#podcast #story #storytime
መጀመር ፓድካስት · 1.2K views · 1 month ago

ከሕይወቴ የወጣችሁ ሰዎች በጣም አመሰግናለው!!ክፍል 2 #comedianeshetu #story#Mejemer#podcast
መጀመር ፓድካስት · 5.7K views · 4 months ago

ኮሜዲያን እሸቱ የነገረኝ ፤ በአህያ ጋሪ እቃዬን ጫንኩ! ክፍል 1 #storytime#podcast #comedianeshetu#story#mejemerpodcast
መጀመር ፓድካስት · 1.4K views · 4 months ago

እንጀራ እናቴ ልጅነቴን ነጠቀችኝ!!#story #storytime #podcast #lifestyle
መጀመር ፓድካስት · 11K views · 2 months ago

ከ17 አመት ጀምሮ የፈተናትን ህመም በድል የተወጣች ጀግና ሴት- Ep 02
መጀመር ፓድካስት · 11K views · 3 months ago

በቤት ሰራተኝነት ሕይወቴ ገንዘብ ተከፍሎኝ አያውቅም!! ክፍል 1 Ep3 #story #podcast #mejemer #life #love
መጀመር ፓድካስት · 642 views · 3 months ago

አቡ ስለ ፌሚኒዝም መልስ ሰጠ#podcast#story#life
መጀመር ፓድካስት · 1.5K views · 1 year ago

ተስፋ ቆርጬ ነበር#story #podcast #habesha #life #lifestyle
መጀመር ፓድካስት · 628 views · 2 months ago

ያልተሰማ የዘናጪዋ ቆራሊዮ የሕይወት ታሪክ#story #podcast #storytime
መጀመር ፓድካስት · 2.7K views · 2 months ago

ልብሴን በማዳበሪያ ይዤ ወጣው!!
መጀመር ፓድካስት · 691 views · 3 months ago

ሁሉም ሰው ለምንድነው መርጦ ሚሰማው#podcast #motivation #ebs #abelbirhanuየወይኗ #behaviour #habeshatiktok #film
መጀመር ፓድካስት · 320 views · 1 year ago

የገጠመኝ የታክሲ ጉድ#podcast #ebs #motivational #habeshatiktok #film
መጀመር ፓድካስት · 559 views · 1 year ago