THM Tube | Driving Training Ethiopia
28K subscribers
🚗 እንኳን ወደ THMtube በደህና መጡ! THMtube የመኪና ማሽከርከር እውቀትና ተግባራዊ ስልጠናን በቀላልና ግልጽ መንገድ የሚያቀርብ የDriving Education Channel ነው። በዚህ Channel ላይ፦ 🚘 የመኪና መቆጣጠርና ማሽከርከር መሰረታዊ እውቀቶች ⚙️ የማርሽ፣ ክላች፣ ብሬክ እና የመኪና ቁጥጥር ትምህርቶች 🅿️ Parallel Parking እና የተለያዩ የParking ልምምዶች 🔄 Corner Reverse 8️⃣ 8 ቁጥር መሰናክል 🚦 የትራፊክ ምልክቶችና የመንገድ ደንቦች 🪪 የመንጃ ፈቃድ ፈተና እውቀትና ምክሮች 💡 ለጀማሪና ልምድ ላላቸው አሽከርካሪዎች ጠቃሚ የማሽከርከር ምክሮች ዓላማችን፦ ትክክለኛ እውቀት፣ የተሻለ ክህሎት እና ደህንነቱ የተረጋገጠ ጉዞ! 🚗 👉 የሚያገለግልዎት ከሆነ Subscribe ያድርጉ። 👍 Like ያድርጉ። 📤 ለሌሎች አሽከርካሪዎች Share ያድርጉ። 💬 አስተያየትዎን Comment ላይ ያጋሩን። THM Drivers Training PLC ትክክለኛ እውቀት፣ ደህንነቱ የተረጋገጠ ጉዞ! 🚗

