Mahibere Kidusan
593K subscribers
ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋምቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘቡ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሳምራዊቷ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡

MK TV || ዲቁናን የተመኘችው የሐመሯ ወጣት
Mahibere Kidusan · 24K views · 5 days ago

ማኅበረ ቅዱሳን የጉባኤ ቤት መምህራንን ለምን ወደ ቱርክ ላከ
Mahibere Kidusan · 3.8K views · 4 months ago

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኒቂያ - የሃይማኖታችን መሠረት የጸናባት ክፍል-5
Mahibere Kidusan · 29K views · 3 months ago

ልዩ የትንሣኤ በዓል እንግዳ | የቨርጂንያው ወላዴ አእላፍ የኔታ ቀለሙ ሞገስ
Mahibere Kidusan · 8.1K views · 5 months ago

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አምባሳደር ዓለምፀሓይ መሠረት እና ወ/ሮ ዐይናለም ታየ ክፍል 2
Mahibere Kidusan · 16K views · 1 month ago

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አምባሳደር ዓለምፀሓይ መሠረት እና ወ/ሮ ዐይናለም ታየ ክፍል 1
Mahibere Kidusan · 18K views · 1 month ago

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የእምነት ፈለግ ከቁስጥንጥኒያ እስከ ኒቅያ || ክፍል አንድ
Mahibere Kidusan · 66K views · 4 months ago

MK TV II የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ለውጥ | ባሕርዳር
Mahibere Kidusan · 300 views · 3 hours ago

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አቶ ውቤ ገ/እግዚአብሔር ክፍል 1
Mahibere Kidusan · 6.2K views · 2 months ago

MK TV II ስብከት II በጎ ዘመንን ለማየት የሚወድ ማን ነው? Ethiopian orthodox sibket
Mahibere Kidusan · 2.3K views · 3 weeks ago

ትምክህተ ዘመድነ (መዝሙር ቁ. 5)
Mahibere Kidusan · 370K views · 6 years ago

ከይሁኔ በላይ እስከ ዘማሪ ዳዊት | ከበአታ እስከ አሜሪካ | የአዲስ ዓመት እንግዳችን ሊቀ ጉባኤ ዳዊት ፋንታዬ
Mahibere Kidusan · 31K views · 3 weeks ago

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅነት በዓለም አቀፍ የታሪክ ጸሐፊዎች || የኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር መታመን ቅደመ ልደተ ክርስቶስ
Mahibere Kidusan · 34K views · 3 weeks ago

Echoes of the Kingdom | SPOT Church Praise Night | ሰማያዊ ድምጾች በልዩ የምስጋና ምሽት
Mahibere Kidusan and MK English Media · 13K views · 3 weeks ago

MK TV II ቀጥታ ሥርጭት || የደመራ በዓል ቀጥታ ሥርጭት ከመስቀል አደባባይ II መስከረም 16/ 2016 ዓ.ም.
Mahibere Kidusan · 89K views · Streamed 6 days ago

From the World to the Monastery: The Journey of Mother Youstna & Mother Sarah | ዓለምን የናቁ መነኮሳያት አሜሪካ
Mahibere Kidusan and MK English Media · 14K views · 7 months ago

"Are We Willing to Die for Christ?" The Story and Wisdom of Mother Anastasia |የመነኩሴዋ አስገራሚ ታሪክ
Mahibere Kidusan and MK English Media · 21K views · 8 months ago

MK TV II ምክረ አበው II ያልሠራንበት ትዳር ዋጋ እያስከፈለን ነው
Mahibere Kidusan · 12K views · 3 weeks ago

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ሱራፌል ባሕሩ || በነጻ አስተምራለሁ ።
Mahibere Kidusan · 3.3K views · 1 month ago

MK TV II ዲያብሎስን የምንበቀልበት መንገድ ይህ ነው!
Mahibere Kidusan · 9.4K views · 3 weeks ago