AWRA

128K subscribers

ሰላም ሰላም ሰላም፣ በአንድም በሌላም መንገድ ከቻናላችን የተገኛችሁ ወዳጆቻችን፣ ሶስታችንም የአውራ አባሎች እንኳን ወደ ቻናላችን ደህና መጣችሁ ብለናል ፡፡ ውሎአችን የትም ይሁን፣ ቀናችን አስደሳችም ይሁን የሚያስኮርፍ፣ ሰብሰብ ብለን ሁሉንም በጨዋታ ልንቋጨው እንገናኛለን፡፡ታዲያ ይህን የሳቅና ጨዋታ ጊዜያችንን ከናንተጋ ብንገራውስ ስንል አሰብን፡፡እናም በአውራ በኩል ቀልዶች፣ ሙዚቃዎቸ ፊልሞች፣ እና ሌሎችም ያዝናናሉ ያልናቸውን ሁሉ እያነሳን፣ በሚሳቅበት እየሳቅን፣ የሚተቸውን እየተቸን የሚደገፈውን እየደገፍን በየቀኑ ብቅ እንላለን፡፡ ከቤተሰቦቻችን አንዱ ሁኑና….

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.