Mao Tube

2.6K subscribers

ሠላም!!! ይህ ሀ በሉ ፖድካስት ነው (Ha belu podcast) ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4 ሰዓት በ Mao Tube ወደ እናንተ የምቀርብ የሚቆረስ ህይወት የተሰኘ ፕሮግራማችን ነው። ከሥራ ፈጣሪዎች፣ ከሥነ-ልቦና ባለሙያዎች እንድውም ከታዋቂ ግለሰቦች ጋር ጥልቅ ውይይቶችንና ቃለ-መጠይቆችን በማድረግ ወደ ተመልካቾች ያቀርባል። የምናነሳቸው ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች፦ • የግል እድገት (Personal Development) • ጤናማ ግንኙነቶች (Healthy Relationships) • ሥነ-ልቦና (Psychology) • ሥራ ፈጠራ (Entrepreneurship) • የአስተሳሰብ ለውጥ እና ተነሳሽነት (Motivation) የፖድካስታችን እንግዳ ለመሆን እነም የምነገር ታርክ አለኝ ካሉ ለሎችን ያስተምራል ብለው ካሰቡ በ 0910100032 /0911374364 ይደውሉልን እንግዳችን ይሁኑ!!! https://www.youtube.com/channel/UCSW6... https://www.facebook.com/Mao-multimed... https://t.me/maomultimediaproduction

21:47

ወንዶች በሴቶች እገዛ ነው የሚኖሩት...የሚቆረስ ህይወት ላይ ያደረገችው ቆይታ ብለን ከነፃነት ጋር

Mao Tube · 3K views · 6 months ago

41:52

ስኬታማ እንስት ጋር ቆንጆ ቆይታ አድርገናል ከህይወቷ ብዙ እንማራለን

Mao Tube · 2.8K views · 3 weeks ago

18:50

በማህበራዊ ሚዲያ እንዴት በቀላሉ ገንዘብ መስራት ይቻላል?

Mao Tube · 77 views · 2 months ago

5:00

Yecovid wokitin lemasitawos yahil

Mao Tube · 100 views · 6 months ago

46:53

ሁሌም ስሰጥ ሚቀበለው አለ ይህን የሜሪጆይ ኢትዮጵያ መሪ ቃል ሞቶን ማን ሰየመዉ?

Mao Tube · 1.4K views · 5 months ago

1:03

ሴኞ ከቀኑ 6:00 ይጠብቁን | የሚቆረስ ህይወት

Mao Tube · 138 views · 6 months ago

18:42

ህይወት ውጣ ውረድ ናት ጠንካሮች ግን ይሻገራሉ!!

Mao Tube · 338 views · 5 months ago

21:57

ትውልድን እና ጥላቻን ማጣላት part one

Mao Tube · 199 views · 4 months ago

23:32

ትዳር ወይስ ፌሚኒዝም? ከአዲሷ እንግዳዬ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ

Mao Tube · 997 views · 6 months ago

58:54

እግ/ር ሁሉን ይቅር ይላል ራሱን የሚያጠፋውን ሰው ግን ይቅር አይልም

Mao Tube · 168 views · 4 months ago

38:07

ተስፋ አልቆረጥኩም!" — በነርቭ ህመም ላይ የሚገኘው የሲዳማው ሙዚቀኛ እውነተኛ ታሪክ እና ቆይታ

Mao Tube · 99 views · 2 months ago

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.