Ajeb Media
1.3K subscribers
"በዚህ ምድር ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም!" ይባላል፤ እውነት ነው። ታሪክን ወደኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ የምንሰማቸው ክስተቶችና በሚገባ ተሰንደው የምናገኛቸው እውነተኛ ታሪኮች የቆምንባት ምድር የሰው ልጅ አሰቃቂ ወንጀሎችን፣ ደም አፋሳሽ ጦርነቶችን፣ የተፈጥሮ መቅሰፍቶችን፣ ለማመን የሚያዳግቱ ውጣ ውረዶችን እና ተረት የሚመስሉ ገጠመኞችን ለማሳለፏ ሕያው ምስክሮች ናቸው። ይህ "አጀብ" የተሰኘው የዩቲዩብ ቻናላችን ደግሞ በታሪክ ወደኋላ ተመልሰን በተለያዩ ዘመናት የተከሰቱ እጅን በአፍ የሚያስጭኑ እውነተኛ ታሪኮችን የምናስቃኝበት መሰናዷችን ነው። እናንተ ውድ ተመልካቾቻችንም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በዚህ ምድራችን ያስተናገደቻቸውን ያልተሰሙ አስደናቂ ክስተቶችን ለመዳሰስ በምናደርገው ጉዞ አብራችሁን ሁኑ።

እስራኤል እንዴት የኒኩሊየር ባለቤት ሆነች? Israel's nuclear secret, from Dimona to the present.
Ajeb Media · 4 views · 12 hours ago

አሜሪካ ለምንን ኢራንን ማሸነፍ አቃታት? የኢራናውያን የጥንካሬ ምንጭ! Why the U.S. cannot defeat Iran?
Ajeb Media · 92 views · 3 days ago

እየሩሳሌም በሮም እጅ ባትወድቅ ኖሮ ዛሬ የምናውቃት አለም ምን ትመስል ነበር? What If the Jews Had Defeated Rome in Jerusalem?
Ajeb Media · 291 views · 7 days ago

ሲዲዎች፦በሕንድ ምድር ላይ የበቀሉት የአፍሪካ ዘሮች 🇮🇳 The Secret History of the Siddis: The Africans Who Ruled India
Ajeb Media · 82 views · 10 days ago

ሂትለር ሁለተኛውን የአለም ጦርነት ቢያሸንፍ ኖሮ የዛሬዋ ዓለም ምን ትመስል ነበር? | What If Hitler Won WW2?
Ajeb Media · 307 views · 2 weeks ago

የእስክንድርያ ቤተ-መጻሕፍት፤ የሰው ልጅ የታሪክ ትልቁ እሳትና የጠፋው መጻኢ እድል! What If Library of Alexandria Never Burnt?
Ajeb Media · 173 views · 2 weeks ago

💣 ዓለምን ያንቀጠቀጠው ቢሊየነር ወንጀለኛ! The King of Cocaine – Pablo Escobar !
Ajeb Media · 96 views · 3 weeks ago

⚠️ የአድዋ ድል ባይኖር ኖሮ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ምን ትመስል ነበር? What If Ethiopia Lost at Adwa? The World That Never Was!
Ajeb Media · 149 views · 3 weeks ago

😱 የአፍጋኒስታን ሴቶች አሰቃቂ እውነት! The Shocking Reality of Afghan Women! Taliban's Brutal Restrictions !
Ajeb Media · 72 views · 4 weeks ago

ኢትዮጵያ የባሕር በሯን ባታጣ ኖሮ የሚፈጠረው አስደናቂ እውነት! What If Ethiopia Never Lost the Red Sea?🚢
Ajeb Media · 384 views · 1 month ago

የአረብ ሀገራት የፍልስጤም ስደተኞችን ለመቀበል ለምን እምቢ አሉ? Why Arab Countries WON'T Accept Palestinian Refugees?
Ajeb Media · 58 views · 1 month ago

አሜሪካ እንዴትና ከማን ተሰረቀች? How the USA colonized the USA?
Ajeb Media · 48 views · 1 month ago

ፔትሮዶላር! ዓለምን የገዛው ሥርዓት የውድቀት መንገድ? How the Petrodollar Controlled the World And Why It’s Dying!
Ajeb Media · 173 views · 1 month ago

አይሁዶች የፍልሥጤምን መሬት ሰርቀዋል?? Did Jews steal Palestinian land?
Ajeb Media · 64 views · 1 month ago

"የጨቋኙ ትልቁ መሳሪያ የተጨቋኙ አዕምሮ ነው"! የአፓርታይድ ጠባሳ! Apartheid! The Tyranny of Race and the Unyielding Spirit
Ajeb Media · 49 views · 1 month ago

የእግርኳሱ አለም ጥቁር ጠባሳ! የአለም ዋንጫው ስርቆት!Stolen Glory: The Football World’s Darkest Stain
Ajeb Media · 292 views · 1 month ago

በፓኪስታን የሚኖሩ አፍሪካውያ? የተቀበረው የሺዲዎች ታሪክ! Who Are the Sheedis? The African Diaspora of South Asia!
Ajeb Media · 74 views · 1 month ago

"ካፊር" የስድብ ወይስ የማንነት መገለጫ? Africans in Sri Lanka: The Untold Story of the Kaffir Community
Ajeb Media · 83 views · 1 month ago

ሀገራት የኑክሌር ባለቤት የሆኑት እንዴት ነው? ያልተሰማው የስለላ ምስጢር! How Countries Became Nuclear Superpowers?
Ajeb Media · 654 views · 2 months ago

አለምን እያነጋገረ ያለው የዘመድ ጋብቻ አስከፊነት! The Hidden Danger of Cousin Marriage That’s Shocking the World
Ajeb Media · 154 views · 2 months ago

የመጨረሻው አዛን፡ ቢላል መዲናን ለቅቆ የወጣበት አሳዛኝ ታሪክ! The Last Call to Prayer: Why Bilal Left Medina in Sorrow!
Ajeb Media · 475 views · 2 months ago

የባሪያ ንግድ ወይስ ፍልሰት? በኢራን የተደበቀው የአፍሪካውያን ሚስጥር! The Hidden Africans of Iran: How Did They Get There?
Ajeb Media · 100 views · 2 months ago

ለእስልምና ጋሻ የሆነችው ምድር፡ የመጀመሪያው ሂጅራ ወደ ኢትዮጵያ! How a Just King Saved Islam: The Migration to Abyssinia!
Ajeb Media · 152 views · 2 months ago

የሌንጊኖስ ጦር፤ የዓለምን ታሪክ የቀየረው ቅዱስ መሣሪያ? The Spear of Destiny: The Relic That Obsessed Kings, Emperors.
Ajeb Media · 114 views · 2 months ago

አለምን ወደ ጨለማ የመራው የሂትለር የአምባገነንነት ጉዞ! From Nobody to Dictator: Hitler's Shocking Rise to Power!
Ajeb Media · 87 views · 2 months ago

ኦራኒያ፦ አፓርታይድ የተደበቀባት ከተማ? Orania: Preserving Culture or Preserving Apartheid?
Ajeb Media · 50 views · 3 months ago

አፍሪካን አንድ ለማድረግ የተወለደው ታላቅ ሕልም! Pan-Africanism: The Dream That Sought to Unite Africa
Ajeb Media · 46 views · 3 months ago

የዓድዋ ሚስጥር! አውሮፓ እስከዛሬ ለመርሳት የሞከረችው ድል! Adwa! The Day Ethiopia Humiliated a European Empire!
Ajeb Media · 35 views · 3 months ago

የቤተሰቧን አባላት ስለገንዘብ ስትል የገደለችው ቁማርተኛ ፖሊስ! The Police Officer Who Became Her Family's Worst Nightmare!
Ajeb Media · 285 views · 3 months ago

ዩራኒየም፡ የዘመናችን በረከት ወይስ እርግማን? Uranium: The Energy of the Future or a Global Risk?
Ajeb Media · 65 views · 3 months ago