አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media

14K subscribers

☩ አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ | Aminadab Orthodox Tewahedo Media “ከጥንታዊቷ ምንጭ ለዘመኑ ትውልድ” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ በሰላም መጡ። አሚናዳብ (Aminadab) ማለት "ክቡር ወገን" ማለት ነው። ይህ መድረክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥልቅ ትምህርቶችን፣ መዝሙራትንና የቅዱሳን ታሪክን ለዓለም ለማድረስ የተመሰረተ መንፈሳዊ ቤት ነው። ዓላማችን ጥንታዊውን እውነት በቴክኖሎጂ ለዘመኑ ትውልድ ማድረስ ነው። በቻናላችን፦ ✨ የሕይወት ምስክርነቶች 📜 የመንፈሳዊ ትምህርቶች 🎶 የቤተክርስቲያን መዝሙራት 📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ትርጓሜ 🕯️ የቅዱሳን ገድልና የገዳማት ታሪክ እባኮን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ያክብርልን!🙏 አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ – የሰላም ማዕከል፣ የብርሃን ፋና፣ የእውነት መፍለቂያ! Aminadab Orthodox Media – Preserving the Sacred, Sharing the Truth. Dedicated to the ancient wisdom and spiritual heritage of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Our mission is to share deep theology, sacred melodies (Mezmur), and the lives of the Saints globally. please Join our community Subscribe and hit the bell icon to stay updated! The Hub of Peace, The Beacon of Light, The Fountain of Truth!

32:23

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙሮች ስብስብ |St. Michael & St.Teklehaimanot Mezmur #መዝሙር

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 96K views · 4 months ago

41:17

ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur #ጻድቃኔ #መዝሙር #ማርያም

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 375K views · 4 months ago

32:21

የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ - የተመረጡ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች|St.Gabriel Ethiopian Orthodox Mezmur Collection 2026

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 338K views · 5 months ago

48:19

⭕️ እግዚአብሔር መከራ ሲበዛብን ለምን ዝም ይላል? |👉 እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | sibeket #eotctv

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 222 views · 4 months ago

40:12

📍ጭንቀትን ማሸነፊያ አስገራሚ ምስጢር | በመምህር እዮብ ይመኑ | በጭንቀት ውስጥ ላሉ የሚደንቅ ስብከት | Orthodox Sibket | Eyob Yimenu

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 3K views · 5 months ago

55:41

በተኩላ እንዳትበሉ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ | ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ| deacon Henok Haile new Sibket |orthodox sibket

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 302 views · 4 months ago

34:20

ደስተኛ ህይወት ለመኖር | አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ|ትዳርና ቅድስና|orthodox sibket |Eyob Yimenu #ethiopianorthodox

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 1.3K views · 4 months ago

50:30

በየቀኑ የሚደመጡ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |orthodox mezmur #ተዋህዶ #መዝሙር #ማርያም

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 467K views · 5 months ago

50:48

"አንተ የኔ ነህ" - በመምህር እዮብ ይመኑ | ለቆሰለ ልብና ለከባድ ጭንቀት የተሰጠ መድኃኒት | ተስፋ | "You Are Mine" | Orthodox | ስብከት

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 1.9K views · 5 months ago

58:05

ድንግል ሆይ የተወለድሽበት ቀን ቅዱስ ነው|በመልአከ ኤዶም ቆሞስ አባ ህርያቆስ ድንቅ ስብከት|ችግራችሁን ለማርያም ንገሯት|orthodox sibket#lideta

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 333 views · 4 months ago

40:55

ቤተክርስቲያን የሚመጡ ሰዎችን አታሸማቁ |ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ|ሰው ላይ እንስራ ድንቅ ስብከት|orthodox sibket#eotctv

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 436 views · 4 months ago

41:00

እንደ እመቤታችን ያዘነ እንደ ክርስቶስ የተሰቃየ የለም ||ድንቅ ስብከት በዲያቆን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ|| ሰኔ 21#orthodox #ስብከት #እመቤታችን

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 653 views · 3 months ago

57:03

ሚካኤል ሲባል ለምን ይናደዳሉ?|ድንቅ ስብከት | Deacon Henok Haile New Sibket | መላእክትና ማዳናቸው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |#ቅዱስ_ሚካኤል

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 1K views · 5 months ago

23:50

በፈተና ጊዜ ቅዱስ ሚካኤልን እንዲህ በሉት በመ/ር ዘላለም ታዬ|ሰኔ ሚካኤል|orthodox sibeket #StMichael#ethiopianorthodox

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 533 views · 3 months ago

45:25

ህዝብን ምታስጨንቁ እናንተ ግፈኞች ሆይ ትሞታላችሁ| ምስራቅ አርሲ |በመምህር ኢዮብ ይመኑ|orthodox sibeket #ስብከት#አርሲ

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 777 views · 3 months ago

21:58

የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ድንቅ የሕይወት ጉዞ - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ| St. John the Baptist Full Story orthodox የቅዱሳን ታሪክ

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media · 260 views · 5 months ago

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.