Sheger FM 102.1 Radio

576K subscribers

#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1 Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡ ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

37:07

እስከዛሬ ይህን የሸገር ሼልፍ ዝግጅት በአዘጋጅነት ከመሩት ሰዎች መሀከል የጥቂቶቹን ድምፅ እናስደምጣችሁ

Sheger FM 102.1 Radio · 3.9K views · 10 hours ago

7:03

ዳግም ባገረሸው የሰሜኑ ጦርነት ዙሪያ ምን አዳዲስ ነገር ተሰማ | #sheger_radio #shegerfm

Sheger FM 102.1 Radio · 2K views · 11 hours ago

6:29

ብሔራዊ ባንክ የብድር እድገት መጠንን ማንሳቱ ምን ለውጥ አመጣ?

Sheger FM 102.1 Radio · 829 views · 11 hours ago

15:24

ውድ የሚባል አንድ እስር ጫት እስከ 60 ሺህ ብር የሚሸጥበት ወቅት አለ

Sheger FM 102.1 Radio · 14K views · 1 day ago

5:28

ትንተኔ | የአሜሪካና ኢራን ነገር ቀጣዩ መንገዱ ምን ይሆን? አሜሪካ ኢራን ያቀረበችውን የሰላም አዲስ እቅድ ውድቅ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡

Sheger FM 102.1 Radio · 1.8K views · 2 days ago

6:23

አዲስ አሰላለፍ እና ጠባይ ይዞ መጥቷል የተባለው የብሪክስ ጉባኤ የኢትዮዽያ ስም በምን በምን ላይ ተነሳ?!

Sheger FM 102.1 Radio · 1.4K views · 3 days ago

7:56

ሸገር ወግ | የለየለት ዘረኛዉ ትሪሊየነር ኢሎን ማስክ(Elon Musk)

Sheger FM 102.1 Radio · 3.1K views · 3 days ago

9:45

ማሟሻ | አዝማሪ ምን አለ! የሴቶች ሹመት

Sheger FM 102.1 Radio · 2.9K views · 4 days ago

10:11

ሸገር ሼልፍ | የሁላችንም የግበረ ገብ አስተማሪያችን ነበር

Sheger FM 102.1 Radio · 1.1K views · 4 days ago

47:34

የመስቀል በዓል ሐይማኖት እና ባህላዊ አንድምታ | ከ መምህር አባ ወልደሚካኤል ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ #shegerfm

Sheger FM 102.1 Radio · 2.5K views · 5 days ago

23:06

ትዝታ ዘ አራዳ | ተስፋዬ እና መስቀል

Sheger FM 102.1 Radio · 2.5K views · 6 days ago

4:26

የተለያዩ አለም አቀፍ እና አህጉራዊ አካላትም ደቡብ ሱዳንን ምርጫው ለጊዜው ቢቀርባት እንደሚሻል እየመከሯት ነው፡፡ ለምን?

Sheger FM 102.1 Radio · 2.2K views · 6 days ago

10:50

ሸገር ሼልፍ | "ጆሮና ቀንድ - የሰርቆ አደሮች ሰብሰባ" ሙዓዘ ጥበባት ደንኤል ክብረት ተራኪ አበበ ባልቻ #shegershelf

Sheger FM 102.1 Radio · 14K views · 6 days ago

6:05

የመስቀል በዓል ሲከበር በመስቀል ላይ ለሰው ልጆች ሰላምና እርቅ የተከፈለን ዋጋ በማስታወስ በተግባርም በማዋል መሆን እንዳለበት ተመክሯል

Sheger FM 102.1 Radio · 1K views · 7 days ago

4:56

በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል የደመራ በዓልም ለቱሪዝሙ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑም ይነገራል፡

Sheger FM 102.1 Radio · 479 views · 7 days ago

5:38

ለመሆኑ ከሰሞኑ በአፋር እንዲሁም በአማራና የትግራይ አዋሳኝ የተፈጠረው ምንድነው?

Sheger FM 102.1 Radio · 6.7K views · 7 days ago

9:52

ማንን ምን እንጠይቅልዎ | በግቢያችን መሀል ተቆርጦ ለግለሰብ መንገድ ወጣለት - "በህጋዊ መንገድ ብቻ ነው መውጪያ እና መግቢያ የሰራነው " አስተዳደሩ

Sheger FM 102.1 Radio · 4.3K views · 7 days ago

1:27:50

ስም አይቀበርም | አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ (1957-2016)

Sheger FM 102.1 Radio · 2.3K views · 8 days ago

1:49:10

እንደ ቤተሰብ | ከኮሎኔል መንግስቱ ጋር ሶስት ሰዓት የወሰደ ቃለ-መጠይቅ አድርጌያለሁ።Tewodros Worku With Ato Alebachew Desalegn

Sheger FM 102.1 Radio · 12K views · 8 days ago

24:44

"እነሆ መቆያ" የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙ ሰዎች ስለ "መቆያ" ምን አሉ? | Eshet Assefa Book event #shegerfm #mekoya

Sheger FM 102.1 Radio · 72K views · 8 days ago

7:23

ትንታኔ | የየመኑ ሁቲ ማሳካት የሚፈልገው የመጨረሻ ግቡ ምንድን ነው?

Sheger FM 102.1 Radio · 3.7K views · 9 days ago

1:32:43

ሙዚቀኛ ማን ነው? | ሙዚቃ ረቂቅ የሆነ ሳይንስና ጥበብ ነው | An Interview with Architect and Musician Mihretu Yosef

Sheger FM 102.1 Radio · 2.6K views · 10 days ago

4:11

ዕድለኞቹ መንትዮች

Sheger FM 102.1 Radio · 2.7K views · 10 days ago

13:00

ማሟሻ | ኢትዮጵያዊ የራሱ ሀገረ ጳጳስ መሆን አይችልም ፤ ዋናዉ ፕሬዝደንት የት ሄደዉ ነዉ ምክትሉ የሚቀበሏቸዉ

Sheger FM 102.1 Radio · 2.7K views · 11 days ago

33:51

ሸገር ካፌ | በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ህገ-መንግስት እንዴት ይሻሻላል? መዓዛ ብሩ ከአሮን ደጎል ጋር ያደረጉት ወግ - ክፍል 2

Sheger FM 102.1 Radio · 4.3K views · 12 days ago

27:39

ትዝታ ዘ አራዳ | ጎምቱ የጥበብ ባለሟል ተስፋዬ ገሰሰ

Sheger FM 102.1 Radio · 4.1K views · 13 days ago

5:24

የአውሮፓ ህብረት እና ካናዳ ይበልጥ መቀራረባችን ይበጀናል ተባብዋል፡፡

Sheger FM 102.1 Radio · 1.9K views · 13 days ago

6:36

የባብኤል የባህር ወሽመጥ 90 በመቶ ገቢ እና ወጪ ንግዷ በዚያ መስመር ለምታሳልፈው ኢትዮጵያ ምን ስጋት ይፈጥራል? የሚያስገኘው እድልስ ይኖር ይሆን?

Sheger FM 102.1 Radio · 1.3K views · 2 weeks ago

6:55

የመኖሪያ ቤት እንቆቅልሽ ለመፍታት ይሰራል የተባለ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ተቋም ይቋቋማል ተብሏል፡፡ግን እንዴት?

Sheger FM 102.1 Radio · 2.2K views · 2 weeks ago

6:13

የሚመሰረተው መንግስት ዋነኛ የቤት ስራው ፣ ይቆየኝ ሊለው የማይገባው ጉዳይ የትኛው ነው? ሰላምና ጸጥታ ፣ ኢኮኖሚ ፣ መልካም አስተዳደር ወይንስ ሌላ?

Sheger FM 102.1 Radio · 719 views · 2 weeks ago

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.