DW Amharic
189K subscribers
ስለ ኢትዮጵያ እና መላው ዓለም በየቀኑ ከመሀል አውሮጳ የምናስተላልፈውን የዕለቱን ዋና ዋና ዜና ለማድመጥ አለያም ለመመልከት ይከተሉን ። ዶይቸ ቬለ (DW) በዓለም የሚከሰቱ የሰበር ዜና መረጃዎችን ከስር መሰረታቸው በጥልቀት በመፈተሽ ያቀርባል ። ተመልካቾቻችን ጉዳዬ የሚሏቸውን ርእሰ ጉዳዮች ወኪሎቻችን ከቦታው ዝርዝር ትንታኔ በመሥራት ያቀርባሉ ። ዶይቸ ቬለ በ30 ቋንቋዎች የሚያሰራጭ የጀርመን ዓለም አቀፍ ጣቢያ ነው ። በኢትዮጵያ፤ በአፍሪቃ እና መላው ዓለም የሚከሰቱ ማኅበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ መረጃዎችን የጀርመን እና የሌሎች ምልከታዎችን በማሰናሰል በገለልተኛነት እንዘግባለን ። በአፍሪቃ ቀንድ፦ በኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እንዘግባለን ። ዶይቸቬለ በተለያዩ ሰዎች እና ባሕሎች መካከል ያሉ ልዩነቶች ግንዛቤ እንዲያገኙ አበረታታለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል ። በጀርመን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ቢያገኝም የዶይቸ ቬለ ሥራ ቁጥጥር የሚደረግበት በዶይቸ ቬለ ደንብ ነው ። ያ ማለት ዘገባዎቻችን ምንጊዜም ከመንግሥት ጫና ነጻ ናቸው ። እዚህ የምትሰጧቸው አስተያየቶችን እና የምታደርጓቸው ውይይቶች ንጹሕ እና በመከባበር ላይ የተመሠረቱ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን ። ለተጨማሪ መረጃ ከታች የሚገኘውን የዶይቸ ቬለ የሥነ-ምግባር ደንብ (Netiquette) መመልከት ትችላላችሁ ።

የመስከረም 20 ቀን 2019 የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 38K views · Streamed 2 days ago

የመስከረም 21 ቀን 2019 የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 46K views · Streamed 1 day ago

DW Amharic -የመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት
DW Amharic · 8.1K views · 3 hours ago

የመስከረም 19 ቀን 2019 የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 47K views · Streamed 3 days ago

የመስከረም 22 ቀን 2019 የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 25K views · Streamed 4 hours ago

DW Amharic-የመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
DW Amharic · 9.9K views · 3 hours ago

DW Amharic የመስከረም 20 ቀን 2019 የዓለም ዜና
DW Amharic · 14K views · 2 days ago

DW Amharic የመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
DW Amharic · 18K views · 1 day ago

የመስከረም 18 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 31K views · Streamed 4 days ago

DW Amharic የመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
DW Amharic · 16K views · 11 days ago

DW Amharic የጳጉሜ 4 ቀን 2018 የዓለም ዜና
DW Amharic · 14K views · 3 weeks ago

DW Amharic የዕለተ ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
DW Amharic · 16K views · 3 days ago

የነሐሴ 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 14K views · Streamed 1 month ago

DW Amharic የመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
DW Amharic · 3K views · 11 days ago

የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል?
DW Amharic · 12K views · 1 month ago

DW Amharic የነሐሴ 5 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
DW Amharic · 21K views · 1 month ago

የሐምሌ 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 5.3K views · Streamed 2 months ago

DW Amharic የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት
DW Amharic · 2.4K views · 3 weeks ago

የመስከረም 9 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት
DW Amharic · 17K views · Streamed 13 days ago

DW Amharic-የነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዓለም ዜና
DW Amharic · 10K views · 1 month ago